Home በትብብር ስልጠና እና ስራ ትስስር ዉይይትትደረገ

በትብብር ስልጠና እና ስራ ትስስር ዉይይትትደረገ

18th June, 2024

ጥቅምት 1/2016ዓ/ም 

የልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በትብብር ስልጠና እና ስራ ትስስር ዙሪያ በ2015 በጀት አመት የነበረውን የስራ አፈፃፀም እና የኢንዱስትሪ TVET Linkage ሰነድ በማቅረብ ከተለያዩ ኢንድስትሪ ባለቤቶች ጋር ውይይት አድርጓል። በተጨማሪም በ2014 በጀት አመት በተገቢ ሁኔታ የትብብር ስልጠና ለሰጡ ኢንዱስትሪዎች ለአጠናቃቂ ሰልጣኞች የስራ ትስስር ላደረጉ ኢንዱስትሪዎች የእውቅና  እና የምስጋና ሰርተፍኬት የተበረከተላቸው ሲሆን ስራው ቀጣይነት ባለው መልኩ እንዲሰሩ ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ጋር የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርመናል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with