የልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅበስልጠና ወርክሾፖች አደረጃጀት፣በህንፃ አያያዝና አጠቃቀምየኮሌጁን ምድር ግቢ ለስልጠና ሳቢና ምቹ በማድረግ ከተቋማት መካከል የላቀ ውጤት በማስመዝገብከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን በዛሬ እለት የእውቅና ሰርተፍኬት እና ዋንጫ ሽልማት ተበርክቶለታል።
እንኳን ደስ አላችሁ!"